Gesamtlänge aller Episoden: 5 days 13 hours 31 minutes
መልዕክት ካላችሁ amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።

ፈጡማ ካሳው «ትንሽ ልበል እስኪ ሀዘኑ ቢወጣልኝ» ሲሉ ጥቁር አሚን ከ ደሴ «በሞት ማላገጡ» የሚል ስንኝ አላቸው። ዝክረ ሐረር ክፍል ሁለት በመቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ በዛሬው ክፍለ ጊዜ ይጠብቃችኋል። ሌሎቻችሁም መልዕክት ካላችሁ amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
ኡም ፈራሀን ሸምስ «ፍትህ ለሀገሬ ወጣት» ይላሉ። ባህረ አድሓኖም እንዴት መኪናቸውን እንደተዘረፉ ገልፀውልናል። ጥቁር አሚን እግር ኳስ ላይ አስተያየት አላቸው። ፋሲል የራዲዮ ትውስታ አላቸው። ሌሎቻችሁም መልዕክት ካላችሁ amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
መልዕክት ካላችሁ amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
መልኬ ገባያዉ ከአሶሳ አሁን በኛ ጊዜ . . ሲሉ ጥቁር አሚን ከ ደሴ ይነጋ ይሆን ወይ ይላሉ። ሀበሻዊ ከሱዳን« የእርስ በርስ ጦርነት አድማሱን እያሰፋ በመሆኑ እኛ ኢትዮጲያዊያን የችግሩ ሰለባ ሆነናል። ሲሉ የርዳታ ጥሪ ያቀርባሉ። እናንተም መልዕክት ካላችሁ amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን ደግሞ በ +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።
ጀማል ከበደ ከሳውዲ አረቢያ ጅዳ እስርቤት ድምፅ ሁኑን ይላሉ። ጥቁር አሚን ከ ደሴ ለሁለት የዝግጅታችን ተከታታይ እና ተሳታፊዎች ግጥም ገጥመዋል። «ቅድማያ ለሰው ልጆች የመኖር ሕልውና» የሚሉት ደግሞ መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ናቸው።
እንደ መስቀል እና ጥምቀት ያሉ በአደባባይ የሚከበሩ በዓላትን ለምን ፋሲል እንደሚወዱ በዛሬው ዝግጅታችን ገልፀውልናል። "ሐበሻ ተፈጥሮ ሰው ሆኖ ከመኖር ምነው ችግኝ ሆኜ አውሮፓ ብፈጠር" የሚሉት ደግሞ የደሴው ጥቁር አሚን ናቸው። መቶ አለቃ ውቤ ከሀረር የእሳቸው ጊዜ ትውልድ ምን ያህል ለባህር በር መጠበቅ ይጨነቅ እንደነበር ይዘረዝራሉ።