ኤኮኖሚ ነክ ዜና | Deutsche Welle

ይኸው ሳምንታዊ ዝግጅት ለዓበይት እና ወቅታዊ የዓለም፣ በተለይም፣ ለኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉዳዮች ትኩረት የሚሰጥ ነው።

https://www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_wirtschaft-13589-xml-mrss

subscribe
share






ሶስት ወር ለገንዘብ ቅያሬው ይበቃል?


የኢትዮጵያ መንግሥት የመገበያያ ገንዘብ ለውጡን በሶስት ወራት ለማጠናቀቅ አቅዷል። የገንዘብ አስተዳደር ባለሙያው አቶ አብዱልመናን መሐመድ ግን "በዚህ ግርግር፤ በዚህ ፍጥነት የተካሔደ እንደሆነ ብዙ የሕብረተሰብ ክፍል በይበልጥ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን፣ ገበሬውን እና ድንበር አካባቢ ያለውን የሕብረተሰብ ክፍል በጣም የሚጎዳው ይሆናል"ሲሉ ያስጠነቅቃሉ።


fyyd: Podcast Search Engine
share








 September 23, 2020  10m