ኤኮኖሚ ነክ ዜና | Deutsche Welle

ይኸው ሳምንታዊ ዝግጅት ለዓበይት እና ወቅታዊ የዓለም፣ በተለይም፣ ለኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉዳዮች ትኩረት የሚሰጥ ነው።

https://www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_wirtschaft-13589-xml-mrss

subscribe
share






የቆላው ማሳ ኢትዮጵያን ስንዴ ከመሸመት ይታደጋታል?


"በመንግሥት ኢትዮጵያ ማምረት ያለባትን ከ17 ስከ 20 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ አፋር እና ሶማሌ ክልልን በመሳሰሉ ሞቃታማ የአየር ጠባይ ባላቸው አካባቢዎች በማምረት የአገሪቱን ፍላጎት ለማሟላት እየተሰራ ነው"የሚሉት የፖሊሲ ጥናት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር አስተባባሪ አቶ ካሌብ ቀለሙ የታቀደውን ለማሳካት ግን በርካታ ሥራዎች መኖራቸውን አይሸሽጉም።


fyyd: Podcast Search Engine
share








 January 20, 2021  10m