ኤኮኖሚ ነክ ዜና | Deutsche Welle

ይኸው ሳምንታዊ ዝግጅት ለዓበይት እና ወቅታዊ የዓለም፣ በተለይም፣ ለኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉዳዮች ትኩረት የሚሰጥ ነው።

https://www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_wirtschaft-13589-xml-mrss

subscribe
share






የኤሌክትሮኒክ ግብይት በኢትዮጵያ


በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ ግብይት የተሰማሩ ጀማሪ ኩባንያዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። ከእነዚህ አንዱ የሆነው አስቤዛ መተግበሪያውን ወይም ድረ-ገጹን በመጠቀም ከመደብሮች እንጀራና የባልትና ውጤቶችን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች ለሚገዙ ደንበኞች ካሉበት ያደርሳል። የኩባንያው መሥራች በረከት ታደሰ አስቤዛ እንደ አማዞን የራሱ መደብር እንዲኖረው ይመኛል


fyyd: Podcast Search Engine
share








 May 5, 2021  13m