የአድማጮች መድረክ ነው። | Deutsche Welle

ይኸው ሳምንታዊ ዝግጅት አድማጮችን የሚልኩዋቸውን ጥያቄዎች፣ ግጥሞች እና አስተያየቶችን የሚያስተናግድ መድረክ ነው።

https://www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_hoererpost-13595-xml-mrss

subscribe
share






የታህሳስ 13 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት


መልኬ ገባያዉ ከአሶሳ የፃፉት መልዕክት ርዕስ ሕልም እልም ይላሉ። ምን አልመው ይሆን? መቶ አለቃ ውቤ ከሀረር «በአገራችን ለደረሰው ሁለንታናዊ ቀውስ የኃይል አማራጭ ብቸኛው አማራጭ አይደለም» ይላሉ። አድማጮች የመልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻችን Deutsche Welle Amharic Service 53110 Bonn Germany ። የኢሜል አድራሻችን amharic@dw.com ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ልትፅፉልን ወይም የድምፅ መልዕክት ልትልኩልን ትችላላችሁ።


fyyd: Podcast Search Engine
share








 December 23, 2023  15m