podcast's link to fyyd.de
podcast's link to fyyd.de (short)
redirect to podcast's page (short)
Embed code for the latest episode (iframe)
እንደ መስቀል እና ጥምቀት ያሉ በአደባባይ የሚከበሩ በዓላትን ለምን ፋሲል እንደሚወዱ በዛሬው ዝግጅታችን ገልፀውልናል። "ሐበሻ ተፈጥሮ ሰው ሆኖ ከመኖር ምነው ችግኝ ሆኜ አውሮፓ ብፈጠር" የሚሉት ደግሞ የደሴው ጥቁር አሚን ናቸው። መቶ አለቃ ውቤ ከሀረር የእሳቸው ጊዜ ትውልድ ምን ያህል ለባህር በር መጠበቅ ይጨነቅ እንደነበር ይዘረዝራሉ።
episode's link to fyyd.de
episode's link to fyyd.de (short)
redirect to episode's page (short)
Embed code (iframe)
Embed code (javascript)
fyydify! link