የአድማጮች መድረክ ነው። | Deutsche Welle

ይኸው ሳምንታዊ ዝግጅት አድማጮችን የሚልኩዋቸውን ጥያቄዎች፣ ግጥሞች እና አስተያየቶችን የሚያስተናግድ መድረክ ነው።

https://www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_hoererpost-13595-xml-mrss

subscribe
share






የአድማጮች ማህደር ጥር 18 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት


ጀማል ከበደ ከሳውዲ አረቢያ ጅዳ እስርቤት ድምፅ ሁኑን ይላሉ። ጥቁር አሚን ከ ደሴ ለሁለት የዝግጅታችን ተከታታይ እና ተሳታፊዎች ግጥም ገጥመዋል። «ቅድማያ ለሰው ልጆች የመኖር ሕልውና» የሚሉት ደግሞ መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ናቸው።


fyyd: Podcast Search Engine
share








 January 27, 2024  12m