የአድማጮች መድረክ ነው። | Deutsche Welle

ይኸው ሳምንታዊ ዝግጅት አድማጮችን የሚልኩዋቸውን ጥያቄዎች፣ ግጥሞች እና አስተያየቶችን የሚያስተናግድ መድረክ ነው።

https://www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_hoererpost-13595-xml-mrss

subscribe
share






የአድማጮች ማህደር ጥር 25 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት


መልኬ ገባያዉ ከአሶሳ አሁን በኛ ጊዜ . . ሲሉ ጥቁር አሚን ከ ደሴ ይነጋ ይሆን ወይ ይላሉ። ሀበሻዊ ከሱዳን« የእርስ በርስ ጦርነት አድማሱን እያሰፋ በመሆኑ እኛ ኢትዮጲያዊያን የችግሩ ሰለባ ሆነናል። ሲሉ የርዳታ ጥሪ ያቀርባሉ። እናንተም መልዕክት ካላችሁ amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን ደግሞ በ +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።


fyyd: Podcast Search Engine
share








 February 3, 2024  13m