የአድማጮች መድረክ ነው። | Deutsche Welle

ይኸው ሳምንታዊ ዝግጅት አድማጮችን የሚልኩዋቸውን ጥያቄዎች፣ ግጥሞች እና አስተያየቶችን የሚያስተናግድ መድረክ ነው።

https://www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_hoererpost-13595-xml-mrss

subscribe
share






የአድማጮች ማህደር የየካቲት 9 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት


ኡም ፈራሀን ሸምስ «ፍትህ ለሀገሬ ወጣት» ይላሉ። ባህረ አድሓኖም እንዴት መኪናቸውን እንደተዘረፉ ገልፀውልናል። ጥቁር አሚን እግር ኳስ ላይ አስተያየት አላቸው። ፋሲል የራዲዮ ትውስታ አላቸው። ሌሎቻችሁም መልዕክት ካላችሁ amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።


fyyd: Podcast Search Engine
share








 February 17, 2024  13m