Gesamtlänge aller Episoden: 20 days 17 hours 5 minutes
ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ የዓለም መሪዎች በስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ
የአውስትራሊያ 2024 በጀት የ9 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተረፈ ፈሰስ አስመዘገበ
የቀድሞው የSBS አማርኛ አገልግሎት ዋና አዘጋጅ መለስ ሳህሌ፤ ስለ ድሬዳዋ ትውልድና ዕድገቱ፣ የጂቡቲ ስደት ፈተናዎቹና የአውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱ ያወጋል።
እስከ ዓመቱ መጨረሻ የዋጋ ግሽበት እንደሚቀንስና የወለድ መጠን ሊጨምር እንደማይችል ተተነበየ
ሐዌሪ ድንቄሳ (ከሲድኒ)፣ ፀሐይ በየነ (ከሜልበርን) እና ኤስሮት ሐብታሙ (ከብሪስበን)፤ የእናቶች ቀን አከባበርን፣ ለእናቶቻቸው ያላቸውን ፍቅርና ዕለተ በዓሉን እንደምን እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ እናቶች መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
በሜልበርን የተከበረውን የእናቶች ቀን ምክንያት ከወ/ሮ ነጁም አብደላ ፤ ወጣት ባህጃ አብደይ ፤ ወ/ሮመሊካ መሀመድ ፤ አርቲስት ሰብለ ግርማ ፤ ወ/ሮ ፍርዱስ ዪሱፍ እና ወ/ሮ ተወድዳ ዩሱፍ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ።
በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት የአቶ በቴ ኡርጌሳና ሌሎች ፖለቲከኞችን ግድያ በመቃወም በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሠልፍ አከናውነዋል።