SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast/sbs-amharic

Eine durchschnittliche Folge dieses Podcasts dauert 11m. Bisher sind 2364 Folge(n) erschienen. .

Gesamtlänge aller Episoden: 20 days 13 hours 4 minutes

subscribe
share






Understanding the profound connections First Nations have with the land - ነባር ዜጎች ከመሬታቸው ጋር ያላቸውን ጥልቅ ቁርኝቶች መረዳት


The land holds a profound spiritual significance for Aboriginal and Torres Strait Islander peoples, intricately intertwined with their identity, belonging, and way of life. - ለአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴት ሰዎች መሬት ጥልቅ መንፈሳዊ ፋይዳን የያዘ፣ ከማንነታቸው፣ ውሁድነትና የአኗኗር ዘዬ ጋር ተጋምዶ የተቆራኘ ነው።


share








   7m
 
 

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ለሚከናወነው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ድጋፍ እያደረገች መሆኗን አስታወቀች


ከአፍሪካ ከፍተኛ የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ መመዝገቡ ተገለጠ


share








   9m
 
 

“ ግላኮማን አንድ ጊዜ ከተከሰት ባለበት ማቆም እንጂ ሙሉ ለሙ ማዳን አይቻልም ” - ዶ /ር ለምለም ታምራት


ዶ /ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ የአይን ሀኪም እና የግላኮማ ስቴሽያሊስት (ልዩ ሀኪም ) የአይን ውስጥ እብጠት ግላኮማ ምንም አይነት ምልክቶችን ሳያሳይ እይታችንን ሊጋርድ የሚችል በሽታ ነው ይላሉ።


share








   16m
 
 

ሰሙነ ህማማት እና ትርጓሜው - በመጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ


መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ሀላፊ ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አማንያን ዘንድ በተለየ ሁኔታ የሚታሰቡትን የሰሙነ ህማማት ቀናት ትርጓሜ አስረድተዋል ።


share








   16m
 
 

"ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓለ ትንሣኤን እንመኛለን" በሜልበርን-አውስትራሊያ የሰንበት ት/ቤት ዘማሪ??


በአገረ አውስትራሊያ-ሜልበርን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤልና የመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራን፤ ቤተልሔም ትዕግስቱ፣ ፅዮን ብሩክ፣ ኤማንዳ ወንድወሰንና ኤፍራታ ሚሊዮን ሰሙነ ሕማማትን ምክን ያት በማድረግ "በጌቴ ሰማኔ" መንፋሳዊ መዝሙርን ያሰማሉ።


share








   11m
 
 

ዜና - በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የአውስትራሊያ ፓርላማ የአስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ አደረገ


በአብላጫው በሴቶች ለሚሰሩ ስራዎች የ9 በመቶ የክፍያ ጭማሪ እንዲደረግ የሰራተኞች ማህበር ጠየቀ


share








   6m
 
 

በአዲስ አበባ ከ28 ሀገራት የተውጣጡ ከ77 ሺህ በላይ ስደተኞች እንደሚኖሩና 92 በመቶው ኤርትራውያን መሆናቸው ተገለጠ


የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተወሰኑ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ


share








   8m
 
 

የአንዛክ ቀን በመላው አውስትራሊያና በባሕር ማዶ ተከበረ


የአውስትራሊያ ፌዴራል ፖሊስ ከእምነት መሪዎች ጋር መክረናል ሲል፤ በሲድኒ የእስልምና እምነት መሪዎች አሰሳውን አስመልክቶ "እንድናውቀው" እንጂ "እንድንመክርበት" አልተደረገም ይላሉ


share








   4m
 
 

#60 Talking about commemorating | Anzac Day (Med)


Learn how to talk about commemorating Anzac Day, plus find out why it's important for all Australians.


share








   16m
 
 

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመግታት የድርጊት እርምጃ ጥሪ ቀረበ


ሕወሓት ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ሊዋሃድ ነው የሚለው ዜና ከእውነት የራቀ ነው አለ


share








   6m